"ነቢይ ሀገር ነው፤ ረቂቅ፣ ሩቅና እንደ ተፈጥሮ ጥልቅ ሰው ነው" አቶ አያሌው ሁንዴሳPlay09:15Ayalew Hundessa (L) and the late Poet Nibiy Mekonnen (R). Credit: SuppliedGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (8.09MB) አቶ አያሌው ሁንዴሳ፤ በቅርቡ ከእዚህ ዓለም በሞት የተለየውን የገጣሚ፣ ደራሲ፣ ተርጓሚ፣ ተዋናይ፣ ፀሐፌ ተውኔትና ጋዜጠኛ ነቢይ መኮንንን የጥበብ ውርሰ አሻራዎች ዋቤ ነቅሰው ይገልጣሉ። ሰማያዊ ሕይወቱም ሰላምን የተላበሰ እንዲሆንና ለቤተሰቡ አባላትም ልባዊ መፅናናትን ይመኛሉ።አንኳሮችግላዊና ቤተሰባዊ ወዳጅነትዘርፈ ብዙ ክህሎቶች"የዕድሜ ዕቁብ በኖረ" ከነቢይ ለነቢይተጨማሪ ያድምጡ"ነቢዩ - ገጣሚና ደራሲ ብቻም አይደለም፤ በጣም ትልቅ ትውስታ ያለው ተራኪም ነው። እንፅናናለን፤ እናከብረዋለን" ተዋናይና ጋዜጠኛ ተፈሪ ዓለሙ"ነቢይን ያጡት ቤተሰቦቹ ብቻ አይደሉም፤ ሀገሪቱም ትልቅ ፈላስፋ፣ ደራሲ፣ ዐዋቂና ዳግም የማይፈጠር ሰው አጥታለች" አቶ ፍቅሬ "ራያ" ረታShareLatest podcast episodes"በ'ውጫሌ ውል' ተውኔት መክፈቻና መዝጊያ ወቅት የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ሲውለበለብ ከሕዝቡ ልብ ውስጥ ፈንቅሎ የወጣ የጋለ ሀገራዊ ስሜት ነበር" ተዋናይ ተስፋዬ ገብረሃናየአውስትራሊያ ሠራተኞች ከመደበኛ ሥራ ሰዓት ውጪ የስልክ ጥሪዎችንና ኢሚሎችን ያለመመለስ መብት ግብር ላይ ዋለየታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሁለት ተጨማሪ ተርባይኖች የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት መጀመር ይፋ ተደረገተዋናይ ተስፋዬ ገብረሃና፤ ከወላይታ እስከ አውስትራሊያ