የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሁለት ተጨማሪ ተርባይኖች የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት መጀመር ይፋ ተደረገ

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png

Credit: SBS Amharic

Get the SBS Audio app

Other ways to listen

የቻይናው አሊባባ በይነ መረብ የሸቀጦች ጅምላ መገበያያ ኩባንያ በኢትዮጵያ የንግድ ሥራውን ለመጀመር ስንዱ መሆኑን አስታወቀ


ታካይ ዜናዎች
  • የሶስተኛ ወገን የተሽከርካሪ መድን ላይ ከፍተኛ ማሻሻያ መደረግ
  • የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሶማሊያ ሲቪል አቬየሽን የቀረበበትን ቅሬታ ማስተካከል
  • በሰሜን ጎንደር በደረሰ የመሬት መንሸራተት የ10 ሰዎች ሕይወት መጥፋት
  • ከአራት ዓመት በፊት በቢሾፍቱ የተከሰከሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን የኤሌክትሪክ ችግር እንዳለብት አስቀድሞ ይታወቅ እንደነበር መገለጥ
  • በማገዶ ጭስና ተቀጣጣይ ነገሮች የሚመጣ የሳምባ ካንሰር በሽታ መስፋፋት
  • የአሜሪካ 1.6 ሚሊየን በወባ መድኃኒት የተነከሩ የወባ መከላከያ ጎበሮችን ማሰራጨት
  • ኢትዮጵያ በመጪው መስከረም ወደ ታንዛኒያ የኤሌክትሪክ ኃይል ለማሰራጨት የሚያስችል ቴክኒካዊ ሥራዎችን መጠናቀቅ
  • በጣና ሐይቅ ላይ የተንሠራፋው የእንቦጭ አረም በደቡብ ምዕRአብ የምስፋፋት ስጋት
  • "መንግስቱ ኃይለማርያም የስደተኛው መሪ ትረካዎች" የተሰኘ አዲስ መፅሐፍ ለሕትመት መብቃት
  • ሴት መስሎ በተደጋጋሚ በማጭበርበር የተያዘው ግለሰብ ለእሥር መብቃት

Share