"ነቢዩ - ገጣሚና ደራሲ ብቻም አይደለም፤ በጣም ትልቅ ትውስታ ያለው ተራኪም ነው። እንፅናናለን፤ እናከብረዋለን" ተዋናይና ጋዜጠኛ ተፈሪ ዓለሙPlay15:18The late Poet Nebiyu Mekonne (L) and Actor and Journalist Teferi Alemu (R). Credit: SuppliedGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (11.49MB) ተዋናይ፣ ፀሐፌ ተውኔትና ጋዜጠኛ ተፈሪ ዓለሙ፤ በቅርቡ ከእዚህ ዓለም በሞት የተለየውን የገጣሚ፣ ደራሲ፣ ተርጓሚ፣ ተዋናይ፣ ፀሐፌ ተውኔትና ጋዜጠኛ ነቢይ መኮንን የጥበብ ውርሰ አሻራዎች በጥልቅ ሐዘን በተመላና ሞገስ አላባሽ አንደበት ነቅሶ ይናገራል።አንኳሮችትውውቅየሥነ ጥበብ ሰውነትየማፅናኛ ቃሎችተጨማሪ ያድምጡ"ነቢይን ያጡት ቤተሰቦቹ ብቻ አይደሉም፤ ሀገሪቱም ትልቅ ፈላስፋ፣ ደራሲ፣ ዐዋቂና ዳግም የማይፈጠር ሰው አጥታለች" አቶ ፍቅሬ "ራያ" ረታተጨማሪ ያድምጡ"ነቢይ ሀገር ነው፤ ረቂቅ፣ ሩቅና እንደ ተፈጥሮ ጥልቅ ሰው ነው" አቶ አያሌው ሁንዴሳShareLatest podcast episodes"በ'ውጫሌ ውል' ተውኔት መክፈቻና መዝጊያ ወቅት የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ሲውለበለብ ከሕዝቡ ልብ ውስጥ ፈንቅሎ የወጣ የጋለ ሀገራዊ ስሜት ነበር" ተዋናይ ተስፋዬ ገብረሃናየአውስትራሊያ ሠራተኞች ከመደበኛ ሥራ ሰዓት ውጪ የስልክ ጥሪዎችንና ኢሚሎችን ያለመመለስ መብት ግብር ላይ ዋለየታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሁለት ተጨማሪ ተርባይኖች የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት መጀመር ይፋ ተደረገተዋናይ ተስፋዬ ገብረሃና፤ ከወላይታ እስከ አውስትራሊያ