"የባና ርዕይ የኢትዮጵያን ሙዚቃ ለዓለም ገበያ ማቅረብና የኢትዮጵያን ባሕል በሉላዊ መድረክ ላይ እንዲያንፀባርቅ ማስቻል ነው" ድምፃዊትና ሥራ አስኪያጅ ብሌን መኮንንPlay05:26Bilen Mekonnen, Bana Records Founder and CEO (L) and Singer Ebne Hakim (R). Credit: SuppliedGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (4.56MB) የባና ሙዚቃ አሳታሚ መሥራች፣ ድምፃዊትና ዋና ሥራ አስፈፃሚት ብሌን መኮንን፤ ስለ ባና አመሠራረትና ሚና ታስረዳለች፣ ድምፃዊ ዕብነ ሐኪም እንደምን ወደ ሙዚቃ ዓለም እንደዘለቀና ስለመጪ የሙዚቃ አልበሙ "ብራና" ይናገራል።አንኳሮችየባና ርዕይየአዳዲስ ሙዚቀኞችን ሥራዎች ማስተዋወቅ የሶኒ አሳታሚና ባና አሳታሚ ሽርካነትShareLatest podcast episodes"በ'ውጫሌ ውል' ተውኔት መክፈቻና መዝጊያ ወቅት የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ሲውለበለብ ከሕዝቡ ልብ ውስጥ ፈንቅሎ የወጣ የጋለ ሀገራዊ ስሜት ነበር" ተዋናይ ተስፋዬ ገብረሃናየአውስትራሊያ ሠራተኞች ከመደበኛ ሥራ ሰዓት ውጪ የስልክ ጥሪዎችንና ኢሚሎችን ያለመመለስ መብት ግብር ላይ ዋለየታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሁለት ተጨማሪ ተርባይኖች የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት መጀመር ይፋ ተደረገተዋናይ ተስፋዬ ገብረሃና፤ ከወላይታ እስከ አውስትራሊያ