"የውጭ ምንዛሪ ማሻሻያው የሚያስከትለው የዋጋ ግሽበት ሀብትን ከፍተኛ ገቢ ላላቸው በተለይም ለነጋዴዎች ያሸጋግራል፤ ይህም በቅርብ ጊዜ የሚታይ ውጤት ነው" ዶ/ር ወርቁ አበራ

Dr Worku Abera.png

Dr Worku Aberais a professor of economics at Dawson College and is the department chairperson. Credit: Supllied

Get the SBS Audio app

Other ways to listen

ዶ/ር ወርቁ አበራ፤ በዶውሰን ኮሌጅ የምጣኔ ሃብት ፕሮፌሰርና የምጣኔ ሃብት ዲፓርትመንት ሊቀመንበር በቅርቡ በኢትዮጵያ መንግሥት ግብር ላይ የዋለው "ውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ሥርዓት ማሻሻያ" ፖሊስን አስመልክተው አተያይቸውን ያጋራሉ።


አንኳሮች
  • የማሻሻያ እርምጃው ዐበይት ምክንያቶች
  • ጥቅሞችና ጉዳቶች
  • የዋጋ ግሽበት የአጭርና ረጅም ጊዜያት ተፅዕኖዎች

Share