"ለእኔ ሥነ ስዕል ማለት እንከን የለሽ ያልሆነ ነገር ነው" - አርቲስት ኦላና ዳመና ጃንፋPlay11:21 Credit: Olana Janfa.Get the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (8.93MB) አርቲስት ኦላና ጃንፋ፤ በአገረ አውስትራሊያ የሕይወት ጎዳና እንደምን ብሩሽና ቀለሙን አዋድዶ የራሱን የሥነ ስዕል ዘይቤ ፈልጎ እንዳገኘና የተሰባበሩ የእንግሊዝኛ ቃላትን እንደምን ለሥነ ሰዕል ሥራዎቹ እንደሚጠቀምባቸው ይናገራል።አንኳሮችግላዊ የሥነ ስዕል ዘይቤየጥበብ ምልክታዎች በከፍተኛውና የሠራተኛ መደቦች ዘንድየፍልሰተኞች ሕይወት ነፀብራቅ በቅብ ሥራዎች ገፅታተጨማሪ ያድምጡ"የስዕል ሥራዎቼ የሚያንፀባርቁት የመጣሁበትን የኢትዮጵያ ማኅበረሰብና በግሌ ያለፍኩባቸውን የሕይወት ጉዞዎቼን ነው" - አርቲስት አላና ዳመና ጃንፋShareLatest podcast episodes"በ'ውጫሌ ውል' ተውኔት መክፈቻና መዝጊያ ወቅት የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ሲውለበለብ ከሕዝቡ ልብ ውስጥ ፈንቅሎ የወጣ የጋለ ሀገራዊ ስሜት ነበር" ተዋናይ ተስፋዬ ገብረሃናየአውስትራሊያ ሠራተኞች ከመደበኛ ሥራ ሰዓት ውጪ የስልክ ጥሪዎችንና ኢሚሎችን ያለመመለስ መብት ግብር ላይ ዋለየታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሁለት ተጨማሪ ተርባይኖች የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት መጀመር ይፋ ተደረገተዋናይ ተስፋዬ ገብረሃና፤ ከወላይታ እስከ አውስትራሊያ