በኢትዮጵያ ከ120 ሺህ በላይ ታራሚዎች በማረሚያ ቤት ውስጥ እንደሚገኙና 1400ዎቹ ሕፃናት መሆናቸው ተመለከተ

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png

Credit: SBS Amharic

Get the SBS Audio app

Other ways to listen

በሀገር ውስጥ ከተለያዩ ተቋማት ከሚመረቁ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች 42 ፐርሰንቱ ሥራ እንደማያገኙ ተገለጠ


ታካይ ዜናዎች
  • ለግል ሠራተኞች የደመወዝ ማስተካከያ የሚደረግበት አቅጣጫ በመንግሥት እንዲሰጥ የኢሠማኮ ማሳሰቢያ
  • የኩርቡክ ወርቅ ማምረቻና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የ12 ዓመታት ስምምነት
  • የኢትዮ ቴሌኮም በቴሌብር ሱፕር ኧፕ አማካይነት ቪዛ መጠቀም የሚያስችል አገልግሎት ይፋ ማድረግ
  • ተቀማጭነታቸው ኢትዮጵያ ውስጥ የሆነ ቀጣናዊና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች፤ እንዲሁም ኤምባሲዎችን አክሎ በነዳጅ የሚሠሩ ተሽከርካሪዎች ወደ ሀገር ውስጥ እንዳያስገቡ መታገድ
  • የዜጎችን የኑሮ ሁኔታ አስመልክቶ ትክክለኛ መረጃ የሚሰጥ ብሔራዊ የተቀናጀ የቤተሰብ ጥናት ሊካሔድ መሰናዶ መደረግ

Share