ቅዱስ ሲኖዶስ ከሐምሌ 22 እስከ 28 በሁሉም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ገዳማት የምሕላ ፀሎት እንዲፈፀም አወጀ

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png

Credit: SBS Amharic

Get the SBS Audio app

Other ways to listen

በአማራ ክልል ተቋርጦ የነበረው የኢንተርኔት አገልግሎት በ17 ከተሞች ተለቀቀ


ታካይ ዜናዎች
  • የ2 ነጥብ 8 ቢሊየን ምዝበራ መዳን
  • የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 135 ነጥብ 4 ቢሊየን አጠቃላይ ገቢ ማግኘት
  • የኢትዮ ቴሌኮም ዳግም በአክሲዮን መዋቀር
  • የኢትዮጵያ ያለ ዕድሜ ጋብቻና የሴት ልጆች ግርዛትን በመከላከል በተመድ የዕውቅና ሽልማት ማግኘት

Share