የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ አቡ ሴራ በዓመት ከ100 ሚሊየን በላይ መንገደኞችን የሚያስተናግድ የአውሮፕላን ማረፊያ ከተማ ሊገነባ ነው

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png

Credit: SBS Amharic

Get the SBS Audio app

Other ways to listen

ሕወሓት በምርጫ ቦርድ በልዩ ሁኔታ የተሰጠውን የሕጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ እንደማይቀበል አስታወቀ፤ በሌላም በኩል ምርጫ ቦርድ ለሕወሓት የሰጠው የምዝገባ ማረጋገጫ በተጭበረበረ ማስረጃ የተመሠረተ በመሆኑ ምርመራ እንዲካሔድበት የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚደንትና የሕወሓት ምክትል ሊቀመንበር አቶ ጌታቸው ረዳ ጠየቁ


ታካይ ዜናዎች
  • በቀሪዎቹ የክረምት ወራት በመጠንና በስርጭት ከባድ ዝናብ ሊኖር እንደሚችል ቅድመ ማስጠንቀቂያ መሰጠት
  • በሶማሌ ክልል በጎርፍ አደጋ ሳቢያ 3000 የሚጠጉ አባወራዎች መፈናቀል
  • የኢዜማ ዋና ፀሐፊ ከፓርቲ አባልነታቸው መልቀቅ
  • ሶማሊያና ኢትዮጵያ በወደብ ስምምነት ዙሪያ በቀጣትይ ሳምንት በተርክዬ ለመነጋገር ውጥን መነደፍ
  • የዓለም አቀፉ የክህሎት ድርጅት ኢትዮጵያን በአባልነት መቀበል
  • ሳትታገት ታግቻለሁ በማለት ከእናቷ ላይ 300 ሺህ ብር የጠየቀችው ግለሰብ ከእነ አባሪዋ በቁጥጥር ስር መዋል

Share