"በግሌ በአደንዛዥ ዕፅ ሱስ የተነሳ ይህችን የምንወዳትን ሀገር የሚረከብልን ወጣት አናገኝ ይሆናል የሚል ስጋት ውስጥ ነው ያለሁት" ወ/ሮ ነኢማ ሙዘይን መሐመድ

Neima Muzien Mohammed II.png

Neima Muzein Mohammed, Founder and CEO of Yimeleketegnal Charity Organisation. Credit: SBS Amharic

Get the SBS Audio app

Other ways to listen

ወ/ሮ ነኢማ ሙዘይን መሐመድ፤ የይመለከተኛል በጎ አድራጎት ድርጅት መሥራችና ዋና ሥራ አስፈፃሚ ናቸው። ኢትዮጵያ ውስጥ የአዕምሮ ሕመምና አደንዛዥ ዕፅ ሱስ ምን ያህል ስር እንደሰደደ፣ የመንግሥት፣ የሕዝብ፣ የሃይማኖት መሪዎችና የባሕር ማዶ ነዋሪ ኢትዮጵያውያንን የትድግና ድርሻ ያነሳሉ። ለእገዛቸውም ጥሪና ምስጋና ያቀርባሉ።


አንኳሮች
  • ለአዕምሮ ሕመምና አደንዛዥ ዕፅ ሱስ ተጠቂዎች የሚቸሩ አገልግሎቶች
  • የአደንዛዥ ዕፅ ሱስ ስር መስደድ አሳሳቢነት
  • የእገዛ ጥሪና ምስጋና

Share